የወጪ ንግዱን ለማሳለጥ ለላኪዎች ቅዳሜና እና እሁድ ጭምር አገልግሎት ይሰጣል
የወጪ ንግዱን ለማሳለጥ ለላኪዎች ቅዳሜና እና እሁድ ጭምር አገልግሎት ይሰጣል =================================== አዲስ አበባ 14/2/2017(ንቀትሚ)ለላኪዎች አስፈላጊውን መንግስታዊ አገልግሎት በመስጠት የወጪ ንግድ ስራን ምቹና ውጤታማ ለማድረግ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የቅዳሜ እና አሁድ አገልግሎት እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር ገለጹ፡፡ የሀገራችንን የወጪ ንግድ ካሉበት ችግሮች በማላቀቅ ለሀገርም ሆነ ለላኪዎች አዋጪ እንዲሆን ለማስቻል የተለያዩ የአሰራር እና የግብይት ስርዓቶች እየተዘረጉ […]